የተባረከው ረመዳን ወር ድሎች

የተባረከው ረመዳን ወር ድሎች ረመዳን ከፆም ከቁርኣን ኢባዳነቱ ባለፈ በኢስላም ታሪክ ታላላቅ ዘመቻዎችና መከፈቶች የተደረጉበትም የድል ወር ነው። ከእነዚህም ውስጥ የተወሰኑት የሚከተሉት ናቸው። ♦ ታላቁ የበድር ጦርነት የበድር ጦርነት የመጀመሪያው የሙስሊሞች ድል ሲሆን የተካሄደው በ2 ሒጅራ ረመዳን 17ኛው ቀን ላይ ነው። ነቢዩ (ዐሰወ) 300 ሰራዊቶችን በመያዝ በሶስት እጥፍ የሚበልጣቸውን የመካ ጣዖታውያን አንገት ያስደፉበት ሲሆን በድርContinue reading “የተባረከው ረመዳን ወር ድሎች”

Be tacare

ለማሳመን ወስነህ ውይይት አትጀምር ሀሳብ ውስጥ እምነት የለም ሀሳብ ብቻ ነው ያለው። የሀሳብህ ትልቅነት የሚለካው ደግሞ በአቻው ተቃራኒ ሀሳብ የሚወጣው ከሆነ ነው። እንዲያ ካልሆነ ሀሳብህ ጥግ አይኖረውም ስፍሩን አታቀውም ለውጥ ፈጣሪም አይሆንም። አንተም ቀስ በቀስ ትወዛወዛለህ ቦታህን ትምታታለህ ስለዚህ ጥግ ያለው ሀሳብ ውለድ። እንዲያ ሲሆን ተቃራኒህም ካንተ እኩል ወይም የላቀ አቅም አስረጂ እንደሚኖረውም ለማመን ትቀርባለህ።Continue reading “Be tacare”

Design a site like this with WordPress.com
Get started